1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮ- አውሮጳ የንግድ መድረክ

ረቡዕ፣ ግንቦት 7 2011

ከትናንት አንስቶ ለሁለት ቀናት በቤልጂግ ዋና ከተማ ብራስልስ ላይ ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ እና የአውሮጳ የንግድ መድረክ ዛሬ ማምሻውን ተጠናቀቀ። በመድረኩ ኢትዮጵያ ውስጥ መዋዕለ ንዋይ በማፍሰስ ተግባር የተሠማሩ የአውሮጳ ሃገራት ተቋማት ተሞክሯቸውን አካፍለዋል።

https://p.dw.com/p/3IYVo
EU Brüssel Justus-Lipsius-Gebäude
ምስል AP

ለሁለት ቀናት በብራስልስ ተካሄደ

 መድረኩ ከኢትዮጵያ እና ከአውሮጳ ሕብረት ሃገራት የመጡ በርካታ ባለወረቶችን፤  ነጋዴዎችን እና የማምረቻ ድርጅቶች ተወካዮችን አሳትፏል። እንዲሁም የኢትዮጵያ እና የአውሮጳ ሕብረት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ተገኝተውበታል።  ከብራስልስ ገበያው ንጉሤ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ገበያው ንጉሤ

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ