1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያ ዉስጥ ግድያና የፖለቲካ ፓርቲዎች አስተያየት

ሰኞ፣ ሚያዝያ 11 2013

በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በደረሰ ብሔር ተኮር ጥቃት የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ «አብን» ሊያካሂድ ያቀደዉን የምርጫ እንንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ ማቋረጡ ተገለፀ።  በጥቃት አድራሾቹ ላይ አፋጣን እርምጃ እንዲወሰድ የጠየቀዉ  የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ «ኦፌኮ» በበኩሉ የደረሰዉን ግድያ እና ንብረት ማዉደም ድርጊት በጥብቅ አዉግዞአል።

https://p.dw.com/p/3sEDn
Äthiopien Zusammenarbeit Balderas for Genuine Democracy National Movement of Amhara
ምስል Yohannes Gebregziabher/DW

አሳሳቢዉ ብሔር ተኮር ጥቃት በኢትዮጵያ

በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በደረሰ ብሔር ተኮር ጥቃት የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ «አብን» ሊያካሂድ ያቀደዉን የምርጫ እንንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ ማቋረጡ ተገለፀ።  በጥቃት አድራሾቹ ላይ አፋጣን እርምጃ እንዲወሰድ የጠየቀዉ  የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ «ኦፌኮ» በበኩሉ የደረሰዉን ግድያ እና ንብረት ማዉደም ድርጊት በጥብቅ አዉግዞአል። የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ኢዜማም በሀገሪቱ በተደጋጋሚ ለሚከሰተዉ ግጭት መፍትሄ ያልተገኘዉ የችግሩን ምንጭ ማረቅ ስላልተቻለ ነዉ ሲል መግለጫ አዉጥቶአል። 

አዜብ ታደሰ 
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር 
እሸቴ በቀለ