1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያ እና የስነ ሕዝብ ፖሊሲዋ

ዓርብ፣ ኅዳር 28 2005

በወቅቱ በዓለም የሚታየው ፈጣኑ የሕዝብ ቁጥር ዕድገት በተለይ በአዳጊ ሀገራት፣ በኢትዮጵያ ኤኮኖሚያዊ ሂደት ላይ ጭምር አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳርፋል። እና ኢትዮጵያ ይህን ችግር ለመቋቋም ምን እያደረገች ነው? «ኢትዮጵያ፡ ፈጣኑ የሕዝብ ቁጥር ዕድገት እና ተፅዕኖው»በሚል ርዕስ የተዘጋጀው ቀጣዩ ውይይት የሚያተኩርበት ይሆናል።

https://p.dw.com/p/16xW0

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ