ኢትዮጵያ እና የሰብዓዊ መብት ይዞታዋ 8 ሚያዝያ 2005ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 8 2005በኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ሚንስትር ደኤታ፣ አምባሳደር ብርሃነ ገ/ክርስቶስ የተመራ የልዑካን ቡድን ባለፈው ሳምንት በፓሪስ ፤ ፈረንሳይ የሥራ ጉብኝት አከናውኗል። የልዑካኑ ቡድን፣ የቆየውን ግንኙነት ይበልጥ የሚያጠናክር የመጀመሪያ የምክክርhttps://p.dw.com/p/18GLGማስታወቂያ መድረክ ማካሄዱንና ፣ ከፈረንሳይ ባለሥልጣናት ጋር በተለያዩ ጉዳዮችም ላይ መነጋገሩን የፓሪሷ ዘጋቢአችን ሃይማኖት ጥሩነህ ገልጻለች። ሃይማኖት፤ ወቅታዊ ሆኖ በውስጥም በውጭም በማነጋገር ላይ ባለው፤ በተለይም የሰብአዊ መብት ይዞታን ፣ የመፈናቀልንም ጉዳይ በማንሣት ከአምባሳደሩ ጋ ያደረገችውን ቃለ ምልልስ ልካልናለች። ሃይማኖት ጥሩነህ ተክሌ የኋላ ሂሩት መለሰ