1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኤችአር 128 ረቂቅ ሕግ

ረቡዕ፣ መስከረም 24 2010

የኢትዮጵያን የሰብዓዊ መብት አያያዝ በመተቸት በዩኤስ አሜሪካ የህግ መምሪያ ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ የተዘጋጀው ኤችአር 128 የተባለው ረቂቅ ሕግ የኮሚቴውን ጽድቂያ አገኘ። ይሁንና፣ ረቂቁ ሕግ እንደታቀደው ባለፈው ሰኞ በሕግ መምሪያው ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ ሳይቀርብ ቀርቷል።

https://p.dw.com/p/2lCcS
USA Kapitol in Washington
ምስል Getty Images/AFP/S. Loeb

የሰብዓዊ መብት ይዞታ ተመልካቹ ረቂቅ ሕግ

በዩኤስ አሜሪካ ምክር ቤት በሚነሱ ረቂቅ ሕግ ሀሳቦች ላይ የኢትዮጵያን ጉዳይ ለማስከበር የሚንቀሳቀሰው ቡድን ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ እንዳሉት፣ ምክር ቤቱ ረቂቁን ሕግ እንዲያጸድቅ ተይዞ የነበረው እቅድ ላልተወሰነ ጊዜ ተላልፏል።

መክብብ ሸዋ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ