1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያ በአልሸባብ ላይ የወሰደችው አቋም

ዓርብ፣ ሐምሌ 16 2002

ኢትዮጵያ አልሸባብ የአፍሪቃ ቀንድ ብቻ ሳይሆን ክፍለ አህጉራዊ አሸባሪ ነው ስትል አስታወቀች ።

https://p.dw.com/p/OTNj
ምስል picture alliance/dpa

እንደ ኢትዮጵያ መንግስት ቃል አቀባይ ገለፃ ቡድኑ ከዓለም ዓቀፍ አሸባሪዎች ጋር ትስስር እንዳለው ይገመታል ። ወኪላችን ታደሰ ዕንግዳው የኢትዮጵያ መንግስት ቃል አቀባይን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።

ታደሰ ዕንግዳው ሂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሰ