1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያ፣ በመንፈንቅለ መንግሥት ሴራ የተከሰሱና ንብረታቸዉ

ማክሰኞ፣ ኅዳር 22 2002

የግንቦት ሰባት የፍትሕ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ መሪ የዶክተር ብርሐኑ ነጋና የፓርቲዉ ዋና ፀሐፊ የአቶ እንዳርጋቸዉ ፅጌ ንብረቶች በግንባር ቀደምትነት ተጠቅሰዋል

https://p.dw.com/p/Kn6l
ምስል AP GraphicsBank/DW

የኢትዮጵያን መንግሥት በሐይል ለማስወገድ አሲረዋል የሚል ክስ ከተመሰረተባቸዉ የጦር መኮንኖች እና ፖለቲከኞች መካካል የስምንቱ ንብረት እንዲታገድ የፌደራሉ አቃቤ-ሕግ ዛሬ በድጋሚ ጠየቀ።አቃቤ ሕግ ዛሬ ላስቻለዉ ፍርድ ቤት ባቀረበዉ ዝር ዝር የግንቦት ሰባት የፍትሕ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ መሪ የዶክተር ብርሐኑ ነጋና የፓርቲዉ ዋና ፀሐፊ የአቶ እንዳርጋቸዉ ፅጌ ንብረቶች በግንባር ቀደምትነት ተጠቅሰዋል።ፍርድ ቤቱ ዉሳኔ ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።ታደሰ እንግዳዉ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

ታደሰ እንግዳዉ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ