1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያውያን ተሸላሚዎች

ማክሰኞ፣ ግንቦት 21 2004

በዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ የሚገኘው የሞርገን ስቴት ዩኒቨርሲቲ ሌሎች አጋር ተቋማትን በማስተባበር ለአፍሪቃ ዕድገት አስተዋፅዖ አድርገዋል ላላቸው ሦስት ኢትዮጵያውያን ሽልማት አበረከተ። ሽልማት ያገኙት ሶስት በተለያየ ዘርፍ የተሰማሩ ናቸዉ።

https://p.dw.com/p/15499
Die Gambia Street und Churchill Avenue führen schnurgerade auf das Rathaus der äthiopischen Hauptstadt Addis Abeba. Aufnahme vom Januar 2007. Foto: Peter Smolka +++(c) dpa - Report+++
ምስል picture alliance/dpa

ሽልማቱ የተሰጣቸዉ በሳይንስና ምርምር ዘርፍ ኢንጅንየር በፈቃዱ ታምራት፡ በታሪክ ምርምር ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክኸርስት እና የመጀመሪያዋ ካፒቴን ለሆኑት አይሮፕላን አብራሪ ወይዘሮ አምሳለ ጉዋሉ እንደኛነው ናቸዉ።


ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ