ኢትዮጵያዉያን የግብረስናይ ድርጅት በለንደን
ዓርብ፣ ሚያዝያ 4 2011ማስታወቂያ
ኢትዮጵያዉያን ለኢትዮጵያዉያን የተሰኘ ግብረሰናይ ድርጅት በብሪታንያ መዲና ለንደን እና አካባቢዋ ለሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን እና ትዉልደ ኢትዮጵያዉያን የግንዛቤ ዉይይት አካሂድዋል። በአምስት የሕክምና እና በሁለት የምህንድስና ባለሞያዎች የተመራዉ ይህ የግንዛቤ ዉይይት በሥብሰባዉ ላይ ለታደሙት ዓይን መክፈቻ የዉይይት መድረክ ሆኖ ነበር። ዉይይቱን የመሩት ዶክተር መርድ ገብሩ የአዕምሮ ችግር የሚያጋጥማቸዉ ወገኖቻችንን ፍቅር በሚያስፈልጋቸዉ ወቅት እንሸሻቸዋለን በሚል ለችግሩ ያለንን የግንዛቤ ክፍተት አመልክተዋል።
ሃና ደምሴ
አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሐመድ