1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር አስተያየት 

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 15 2009

ኢትዮጵያ ዉስጥ ለተፈጠረዉ ፖለቲካዊ ቀዉስ መፍትሄዉ በኢትዮጵያዉያን  እጅ ነዉ ሲሉ የአፍሪቃ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ዶክተር ኒኮሳዛ ድላሚኒ ዙማ ገለጹ።

https://p.dw.com/p/2RgfW
Nkosazana Dlamini-Zuma
ምስል picture-alliance/dpa

Ber. Südafrika_ Nkosazana Dlamini zuma über Äthiopien politische krise - MP3-Stereo

 
ኒኮሳዛ ድላሚኒ ዙማ ይህንኑ ችግር በተመለከተ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር እንደሚነጋገሩም አስታዉቀዋል። በደቡብ አፍሪቃ ፕሪቶርያ ከተማ በመካሄድ ላይ ባለዉ የአፍሪቃ ጋዜጠኞችና ኤዲተሮች መድረክ በተከፈተበት ወቅት ደቡብ አፍሪቃዉ ወኪላችን መላኩ አየለ ድላሚኒ ዙማን ስለወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ቀዉስና የአፍሪቃ ኅብረት ሚና ምንነት ጥያቄ አቅርቦላቸዉ ነበር። ዝርዝሩን ልኮልናል።  
 


መላኩ አየለ  
አዜብ ታደሰ