1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያና የአምዓቱ የልማት ግብ

ዓርብ፣ መስከረም 14 2003

ኢትዮጵያ የአምዓቱን የልማት እቅዶች ለማሳካት የወሰደቻቸዉ እርምጃዎች ዉጤታማ ቢሆኑም ከልማት ግቡ ለመድረስ ብዙ መስራት እንደሚጠበቅባት ተመለከተ።

https://p.dw.com/p/PMC4
ምስል picture alliance/dpa

የተመድ አንድ ከፍተኛ ኃላፊ እንደሚሉት አገሪቱ እጅግ በባሰ ድህነት ዉስጥ ስለነበረች ነዉ ከልማት ግቡ እኩል ለመራመድ ያልቻለችዉ።

አበበ ፈለቀ

ሸዋዬ ለገሠ፤

ሂሩት መለሰ