ኢትዮጵያና ማለቂያ ያጣው ረሃብ
ዓርብ፣ ጥቅምት 13 2002ማስታወቂያ
ችግሩ አሳሳቢ ሲሆን የዕርዳታው ጥሪ በውጭው ዓለም የቀሰቀሰው ከ 25 ዓመታት በፊት ከሚሊዮን የሚበልጥ ሕዝብን የፈጀውን የአስከፊ ድርቅ ትውስት ነው። ኢትዮጵያ እንደገና በዕልቂት አፋፍ ላይ? ረሃብ ያለፈ ታሪክ ይሆናል፤ ችግሩ አይደገምም ሲባል በየጊዜው መነገሩ አልቀረም። ይሁንና የትናንቱ ሃቅ የዛሬውም ሃቅ እየሆነ ሲሄድ ነው የሚታየው። ለመሆኑ የወቅቱ ረሃብ መንስዔ ድርቅ ብቻ ነው፤ ወይስ ሌላም መንስዔ አለ!
ጌታቸው ተድላ /መስፍን መኮንን
ሸዋዬ ለገሠ