1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮዽያውያን ስደተኞች በየመን

ሐሙስ፣ ኅዳር 9 2003

አንድ ሺህ ያህል ኢትዮዽያውያን ስደተኞች በየመንና ሳዑዲ አረቢያ ድንበር አከባቢ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኙ ዓለም ዓቀፉ የስደተኞች ጉዳይ ድርጅት አይ ኦ ኤም ገለጸ።

https://p.dw.com/p/QCRF
ምስል DW

ድርጅቱ የ አንድ ሚሊዮን ዶላር የእርዳታ ጥሪ ለዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ አቅርቧል። ሃራድህ በሳዑዲ አረቢያና የመን ድንበር ላይ የምትገኝ ጠረፍ ከተማ ናት።

መሳይ መኮንን

ሸዋዬ ለገሠ