ኢራንና የሰብአዊ መብት ተሟግችዋ ማብራሪያ፣7 ሐምሌ 2001ማክሰኞ፣ ሐምሌ 7 2001ኢራንና የሰብአዊ መብት ተሟግችዋ ማብራሪያ፣ MAHMUD AHMADINEDSCHAD ምርጫውን አጭበርብረዋል እያሉም ወቀሳ ያቀርባሉ።https://p.dw.com/p/IpFjየኢራን የሰብአዊ መብት ተሟጋች የኖቤል የሰላም ተሸላሚ ወ/ሮ ሽሪን ኤባዲ ቦን ውስጥ ለዶቸ ቨለ ማብራሪያ ሲሰጡ፣ምስል DWማስታወቂያ እ ኤ አ በ 2003 ፣ የኖቤል የሰላም ተሸላሚ የሆኑት ወ/ሮ SHIRIN EBADIም የኢራን የሰብዐዊ መብት ተሟጋች እንደመሆናቸው መጠን ትግላቸውን እንደቀጠሉ ናቸው።እሳቸውም ትናንትና ወደ DW መጥተው ከባልደረባችን MATTHIAS VON HEIN ጋር ቃለምልልስ አድርገዋል። ለቅንብሩ ልደት አበበ። ተክሌ የኋላ ሸዋዬ ለገሠ