አፍ በፈቱበት ቋንቋ ስደተኞች መረጃ ሲያገኙ21 ጥቅምት 2007ዓርብ፣ ጥቅምት 21 2007ኢትዮ -ኮሎኝ የተባለው የስፖርት እና የባህል ማህበር በኮሎኝ ከተማ ከአንድ የስደተኞች ምክር መስጫ ማዕከል ጋር በመተባበር የብዙ ስደተኞችን ጥያቄ የሚመልስ ድረ ገፅ በአማርኛ ተርጉሞ ለስደተኞች አቅርቧል።https://p.dw.com/p/1Dee8ማስታወቂያ