1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«አገር አድን» የኢትዮጵያውያን ምሑራን ጥሪ ከአሜሪካ 

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 21 2013

በኢትዮጵያ ብሔራዊ የእርቀ ሰላም ውይይት እንዲካሄድ ሀገር ወዳድ የዜጎች ቃል ኪዳን ለዴሞክራሲያዊት ኢትዬጵያ በሚል የተሰባሰቡ ኢትዮጵያውያን ጥሪ አቀረቡ።

https://p.dw.com/p/3slPG
TABLEAU | 100 Tage Biden
ምስል Al Drago/Getty Images/AFP

የዜጎች ቃል ኪዳን ለዴሞክራሲያዊት ኢትዬጵያ ጥሪ

በኢትዮጵያ ብሔራዊ የእርቀ ሰላም ውይይት እንዲካሄድ ሀገር ወዳድ የዜጎች ቃል ኪዳን ለዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ በሚል የተሰባሰቡ ኢትዮጵያውያን ጥሪ አቀረቡ። ኢትዮጵያውያኑ አዘጋጅተው ባቀረቡት አማራጭ ፍኖተ ሐሳብ የሽግግር ሸንጎ እንዲሰየም ጠይቀዋልም። 
ታሪኩ ኃይሉ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ነጋሽ መሐመድ