1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አድማና ተቃዉሞ በግሪክ

ረቡዕ፣ መስከረም 24 2004

በግሪክ መዲና አቴንስ ዛሬ ከ20 ሺ በላይ የመንግስት ሠራተኞች በአገሪቱ የሚካሄደዉን ከእዳ መዉጫ እቅድ በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ።

https://p.dw.com/p/RpGj
ምስል dapd

በአድማዉም ፍድር ቤቶች፤ ትምህር ቤቶች፤ የአየርን ጨምሮ የህዝብ መጓጓዣዎች መዘጋታቸዉን አዣንስ ፍራንስ ፕረስ ከአቴንስ ዘግቧል። ፖሊስ ተቃዉሞ ሰልፈኞችን ለመበተን አስለቃሽ ጭስ መጠቀሙም ተነግሯል።

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ