አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ማዕረግ ሰጠ
ረቡዕ፣ ጥር 29 2011ማስታወቂያ
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ባለፈዉ ሳምንት ማብቂያ ለስድስት የዩኒቨርስቲዉ መምሕራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቷል።ማዕረጉ ከተሰጣቸዉ ምሁራን የተወሰኑት ሊሰጣቸዉ አይገባም ነበር የሚል ትችትና ወቀሳ እየተሰማ ነዉ። የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝደንት ፕሮፌሰር ጣሰዉ ወልደሐና ግን ትችቱን መልሰዉ ነቅፈዉታል።
ሰለሞን ሙጬ
ነጋሽ መሐመድ
ኂሩት መለሰ