1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አደንዛዥ እፆች ክፍል 2 ድራማ

ሰኞ፣ ሐምሌ 1 2005

በማድመጥ መማር

https://p.dw.com/p/193eW

ባለፈው ክፍል አደገኛው እና ወንጀለኛው ባምጁ ማሪዋና በማዘዋወር ወንጀል ተይዞ የነበረ ቢሆንም በኋላ ግን ግራ በሚያጋባ ሁኔታ ተለቋል። ይህም መርማሪ ፖሊሷን አበሳጭቷታል። ዛሬስ ታሪኩ ወዴት ይወስደን ይሆን?