አውሮጳ እና የከፍተኛ ትምህርት ስርዓትዋ፣
ሐሙስ፣ ሚያዝያ 22 2001ማስታወቂያ
የአውሮጳ ሀገሮች የትምህርት ስርዓታቸውን ለማሻሻል ይችሉ ዘንድ ከአስር ዓመታት በፊት በቦሎኛ፡ ኢጣልያ ባነቃቁት ሂደት መሰረት ሰሞኑን ባካሄዱት ስብሰባ ላይ ሩስያና ቱርክን ጨምሮ አርባ ስድስት የአውሮጳ ሀገሮች የትምህርት ሚንስትሮች ተሳታፊዎች ነበሩ። የዩኤስ አሜሪካና የሌሎች የአስራ ስድስት ተወካዮችም፡ እንዲሁም፡ ከአፍሪቃ ግብጽ፡ ሞሮኮ፡ ቱኒዝያና ኢትዮጵያ በስብሰባው በተጋባዥነት ተገኝተዋል። ገበያው ንጉሴ ስብሰባውን ተከታትሎ የሚከተለውን ዘገባ ልኮዋል።
አርያም ተክሌ፣
ተክሌ የኋላ፣