አውሎ ነፋስ ክርስቲያን19 ጥቅምት 2006ማክሰኞ፣ ጥቅምት 19 2006ሴይንት ጁድ ወይም ክርስቲያን የሚል መጠሪያ የተሰጠው ኃይለኛው አውሎ ንፋስ በሰሜን አውሮጳ ሀገራት የ13 ሰዎች ሕይወት አጠፋ፣ በሰዓት 120 ኪሎ ሜትር ፍጥነት የሚነፍሰው ዝናብ የቀላቀለውhttps://p.dw.com/p/1A7vlምስል Getty Imagesማስታወቂያ ኃይለኛ አውሎ ነፋስ ክርስቲያን በንብረትም ላይ ግዙፍ ጉዳት አድርሶዋል። የመጓጓዣውን ዘርፍም አስተጓጉሎዋል። ሀና ደምሴ አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ