1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አወዛጋቢዋ አብዩ እና ሱዳን

ሰኞ፣ ግንቦት 15 2003

የሰሜን ሱዳን ጦር ነዳጅ ዘይት አምራች የሆነችውን አወዛጋቢዋን ግዛት አቢዮን መቆጣጠሩ በሰሜን እና በደቡብ ሱዳን መካከል ጦርነት ይቀሰቅስ ይሆን የሚል ጥያቄ አስነስቷል ።

https://p.dw.com/p/RPWC

የሰሜን ሱዳን እርምጃም በዩናይትድ ስቴትስና በብሪታኒያ ሲወገዝ የተባባሩት መንግስታት ድርጅትም ካርቱም ወታደሮቿን ከአቢይ ግዛትና ከአካባቢው እንድታስወጣ ጠይቋል ። የአውሮፓ ህብረትም የሰሜን ሱዳንን ድርጊት አውግዞ ሁለቱ ወገኖች ከዚህ ቀደም በደረሱበት አጠቃላይ የሰላም ስምምነት እንዲፀኑ አሳስቧል ። ሂሩት መለሰ ስለ ሁኔታው የዓለም ዓቀፍ ክራይስስ ግሩፕ የአፍሪቃ ህብረት ና የሱዳን ልዩ አማካሪ ፉአድ ሄክማት አነጋግራ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅራለች ።

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ