1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ታሪክ

አካለ ጉዳተኛው ብርቱ ጦረኛ፤ ሱንጃታ ኬታ

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 18 2010

የማንዲንጎ ጎሦችን በማዋሀድ በመካከለኛው ክፍለ-ዘመን በምዕራብ አፍሪቃ ሰፊውና እጅግ ኃያሉ የማሊ ንጉሣዊ ግዛትን መስርተዋል አንበሳው ንጉሥ ሱንጃታ ኬታ። እንደ አፈ ታሪክ ከኾነ ሲወለዱ አካለ ጉዳተኛ ቢኾኑም ኋላ ላይ ብርቱ ጦረኛ ወጥቷቸዋል። ለግዞት ቢዳረጉም ጠንካራ ጦር ይዘው ወደ ሀገር ቤት ተመልሰዋል። #ARAMH

https://p.dw.com/p/2weNt