1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አንጎላና የምጣኔ ሀብት ይዞታዋ

ቅዳሜ፣ መጋቢት 12 2001

የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ-ክርስቲያን ርዕሠ-ሊቃነ ጳጳሳት ቤኔዲክት 16ኛ

https://p.dw.com/p/HGRf
ምስል AP

በአፍሪቃ በሚያደርጉት የመጀመሪያው ጉብኝታቸው ከካሜሩን ቀጥለው አሁን አንጎላን በመጎብኘት ላይ ይገኛሉ። ይህችው የደቡብ ምዕራባዊት አፍሪቃ ሀገርበነዳጅ ዘይት እና በአልማዝ የተፈጥሮ ሀብት የታደለች ሀገር ናት። የምጣኔ ሀብት ይዞታዋ በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል? የወቅቱ የፊናእንስ ቀውስስ በሀገርዋ ምጣኔ ሀብት ላይ ያሳረፈው ተጽዕኖ አለ ወይ?

ዮሀንስ ቤክ/አርያም አብርሀ