1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ አንደኛ አመት የምስረታ

ሐሙስ፣ ሰኔ 11 2001

አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ የተመሰረተበትን አንደኛ አመት ዛሪ አከበረ።

https://p.dw.com/p/ITbq
ምስል picture-alliance / dpa

ፓርቲዉ ዛሪ በሰጠዉ መግለጫ ከገዥዉ ፓርቲ እየደረሰበት ያለዉ ተጽዕኖ እና ፓርቲዉን የገጠመዉ የፋይናንስ ችግር በጀመረዉ ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ላይ ዋንኛ ጋሪጣ እንደሆነበት አስታዉቋል። ፓርቲዉ የተጋረጠበትን ችግሮች ተቋቁሞ ለዉጤት እንዲበቃም አባላቱ በቁርጠኝነት እንዲነሱ ጥሪዉን አቅርቦአል።

ታደሰ እንግዳዉ/አዜብ ታደስ/አርያም ተክሌ