1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አስም ምንድነዉ?

ማክሰኞ፣ ጥር 5 2007

የመተንፈሻ አካላትን ከሚያዉኩ የጤና ችግሮች አንዱ የሆነዉ አስም ሊከላከሉት እንጂ ሊያድኑት የማይችል በሽታ ነዉ። አስም በዘር የሚተላለፍ በሽታ ይሁን እንጂ ከሰዉ ወደሰዉ አብሮ በመኖር በትንፋሽ ግን አይጋባም።

https://p.dw.com/p/1EJ7m
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ