1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አርብቶ አደሮችን ለመርዳት የተጀመረ ጥረት

ሐሙስ፣ ኅዳር 9 2008

በኦሮሚያ፣ አፋር እና ሶማሊ ክልል ውስጥ የአርብቶ አደሩን የኑሮ ዘይቤ ለማሻሻል መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችም ጥረት መጀመራቸውን አስታወቁ። «ሜርሲ ኮር»፣ «ኬር ኢትዮጵያ» እና «ፕሪም» የተባሉት መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች አዘውትሮ በድርቅ የሚጠቃው አርብቶ አደር ራሱን ከዚሁ መዘዝ እንዴት መከላከል እንደሚችል መፍትሔ ማፈላለግ ይዘዋል።

https://p.dw.com/p/1H8yx
Äthiopien und Somalia Dürre
ምስል DW/G. Tedla

[No title]

ጌታቸው ተድላ

አርያም ተክሌ

አዜብ ታደሰ