1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አራተኛዉ የፓርቲዎች ክርክር

ሰኞ፣ መጋቢት 13 2002

ግንቦት 15ቀን 2002ዓ,ም በኢትዮጵያ የሚካሄደዉ አገር አቀፍ ምርጫ የሁለት ወራት ጊዜ ብቻ ቀርቶታል።

https://p.dw.com/p/MZOF

የፖለቲካ ፓርቲዎች ለመራጩ ህዝብ ቢመረጡ የሚመሩበትን የፖሊሲ አማራጭ እያቀረቡ ነዉ። በሳምንቱ ማለቂያ የጤና መሰረተ ልማት በኢትዮጵያ በሚል አራተኛዉ ዙር የክርክር መድረክ ተካሂዷል።

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ