1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አሜሪካ ዜጎቿ ወደ ኤርትራ እንዳይጓዙ ማስጠንቀቋ

ረቡዕ፣ ኅዳር 26 2005

ባህርን ተንተርሳ ወደየምትገኘው ሀገር ኤርትራ እንዳይጓዙ ባለፈው ሰሞን ፤ ማስጠንቀቂያ ማቅረቡ የሚታወስ ነው። ባለፈው ዓመት በሚያዝያ ወርም ተመሳሳይ ማሳሰቢያ ቀርቦ እንደነበረ አይዘነጋም። ምክንያቱ ምን ይሆን?

https://p.dw.com/p/16wJI

የኤርትራ ባለሥልጣናት ምን ይላሉ? እ ጎ አ ከ 2009 ዓ ም አንስቶ ይበልጥ እየተበላሸ የመጣው የዩናይትድ እስቴትስና የኤርትራ ግንኙነት እንዴት ሊሻሻል ይችላል?
ዋሽንግተን ዲ ሲ የሚገኘውን ዘጋቢአችንን አበበ ፈለቀን በስልክ አነጋግሬው ነበር። አበበ፣
የአሜሪካ ዜጎች ወደ ኤርትራ እንዳይጓዙ ማስጠንቀቂያ የቀረበበትን ምክንያት በማብራራት ይጀምራል።

አበበ ፈለቀ

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ