1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«አሚሶም» አዲስ አበባ ላይ ስልጠና ሰጠ 

ዓርብ፣ መጋቢት 15 2009

በሶማልያ የሚንቀሳቀሰዉን ደፈጣ ተዋጊ ቡድን ኧሸባብን  ለመዉጋት በሃገሪቱ የተሰማራዉ ዓለም አቀፉ ኃይል ለአባላቶቹ ስልጠና ሰጠ። ዓላማዉ በሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት ዉስጥ ሶማልያራስዋን ችላ እንድትቆም ነዉ።

https://p.dw.com/p/2ZuDE
Somalia General Sand - PK AMISOM  in Addis Abeba
ምስል DW/G. Tedal

Ber. A.A ('AMISOM' _Ausbildung in Äthiopien) - MP3-Stereo

 

በሶማልያ የሚንቀሳቀሰዉን ደፈጣ ተዋጊ ቡድን ኧሸባብን  ለመዉጋት በሃገሪቱ የተሰማራዉ ዓለም አቀፉ ኃይል ለአባላቶቹ ስልጠና ሰጠ። በሶማልያ ያልተጠናከረዉን መንግስትና ሰራዊቱንም ለማደራጀት ከአፍሪቃ አህጉር የተዉጣጣዉ የአፍሪቃ ኅብረት ሰራዊት «አሚሶም » ለከፍተኛ መኮንኖቹ አዲስ አበባ ላይ ስልጠናዉን መስጠቱ ነዉ የተመለከተዉ። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል። 


ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ