አለም አቀፍ የቱሪዝም አዉደ ርዕይ በበርሊን1 መጋቢት 2002ረቡዕ፣ መጋቢት 1 2002በየአመቱ በዚሕ ሰሞን በርሊን ዉስጥ የሚቀርበዉ አለም አቀይ የቱርዝም ትርዒት የዘንድሮዉ ዛሬ ተጀምሯል።https://p.dw.com/p/MP4lምስል APማስታወቂያበትርዒቱ ከአስራ አንድ ሺሕ የሚበልጡ የአስጎብኚ ድርጅቶችና የአየር መንገድ ተወካዮች ምርትና አገልግሎታቸዉን ለጎብኚዎች ያስተዋዉቃሉ።ከኢትዮጵያም ከሃያ የሚበልጡ የአስጎብኚ ድርጅቶችና ተቋማት ተወካዮች ተካፍለዋል።ይልማ ሐይለ ሚካኤል የመክፈቻዉን ሥነ-ሥርዓት ተከታትሎ የሚከተለዉ ዘገባ ልኮልናል። ይልማ ኅይለሚካኤል ነጋሽ መሀመድ