1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ነገ የሚከፈተው የጣና ፎረም 

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 11 2010

ሰባተኛው የጣና ፎረም ጉባዔ ነገ በባህር ዳር ከተማ ይጀመራል።  በዚሁ ሁለት ቀናት በሚቆየው  ስብሰባ የሚካፈሉት ተሳታፊዎች አፍሪቃ የራሱን ሰላም እና ፀጥታ በራሱ  ማስከበር  በሚችልበት ጉዳይ ላይ በዋነንነት ይወያያሉ።

https://p.dw.com/p/2wLhT
Logo Tana High-Level Forum on Security in Africa

አፍሪቃውያን መንግሥታት ይህን  እቅዳቸውን እውን ለማድረግ ያሳዩት ፈቃደኝነት የሚበረታታ መሆኑን የገለጹት በስብሰባው የሚሳተፉ ጠበብት ፣ አህጉሩ ትልቅ ተግዳሮት እንደሚጠብቀውም አስታውቀዋል።

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ
 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ