1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኃይሌ ገብረ-ሥላሴና የበርሊኑ ማራቶን፣

ዓርብ፣ መስከረም 8 2002

ከነገ በስቲያ በሚካሄደው ዓመታዊው የበርሊን ዓለም አቀፍ የማራቶን ሩጫ ውድድር፣ በዚህ ርቀት የዓለምን ክብረ-ወሰን የያዘው ዝነኛው አትሌት ኃይሌ ገ/ሥላሴ፣ ከጠንካራ ተፎካካሪዎች ይልቅ ይበልጥ የሚያሳስበው የአየር ጠባይ መሆኑን ጠቁሞአል።

https://p.dw.com/p/JkC4
ዝነኛው አትሌት ኃይሌ ገሥላሴ፣ እ ጎ አ መስከረም 28 ቀን 2008 ዓ ም፣ ከሌላዋ የማራቶን አሸናፊ ፣ ጀርመናዊቷ አትሌት፣ ኢሪና ሚኪቴንኮ ጋር፣ምስል AP

በጉጉት በሚጠበቀው ከአንድ መቶ ሺ በላይ አትሌቶች በሚሳተፉበት የበርሊኑ ማራቶን ውድድር፣ ጎዳና ላይ ወጥቶ የሚመለከተውና የሚያበረታታው ተመልካችም አኀዝ ከ አንድ ሚሊዮን እንደማያንስ ነው የሚገመተው። ከተመልካቾቹም መካከል ኢትዮጵያውያንና ኬንያውያን አይታጡም ።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል፣

ሒሩት መለሰ፣

ተክሌ የኋላ፣