1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ትችት የገጠመዉ የፓርቲዎች የፋይናንስ ድጋፍ

ዓርብ፣ ሐምሌ 24 2001

ለ2002ዓ,ም ሀገር አቀፍ ምርጫ፤ መንግስት ለፖለቲካ ፓርቲዎች የሚሰጠዉን የፋይናንስ ድጋፍ ክፍፍል፤ አብዛኞቹ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች ፍትሃዊ አይደለም ይላሉ።

https://p.dw.com/p/J1C6
ምስል AP GraphicsBank/DW

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በበኩሉ ለፓርቲዎቹ የሚሰጠዉ የፋይናንስ ድጋፍ ቦርዱ በተቋቋመበት ሕግ መሠረት የተቀመረ የሀገሪቱን ተጨባጭ ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ የተዘጋጀ ከመቶ በላይ ሀገራትን ልምድ ያካተተ ነዉ ሲል ዛሬ ለዶቼ ቬለ ገልጿል።

ታደሰ እንግዳዉ/ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ