1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ቴይለር በፍርድ ሸንጎ

ሰኞ፣ ጥር 5 2000

የቀድሞዉ የላይቤሪያ መሪ ቻርለስ ቴይለር የፍርድ ሂደት ከመንፈቅ ቆይታ በኋላ በተመድ ልዩ የወንጀል ችሎት ዴንኻኽ ኔዘርላንድስ መታየት ጀመረ።

https://p.dw.com/p/E0Zs
ቴይለርና ፍትህ ተያዩ
ቴይለርና ፍትህ ተያዩምስል picture-alliance/ dpa
ተጠያቂነታቸዉ በአገራቸዉ በዘመነ ስልጣናቸዉ ለፈፀሙት ስርዓተ አልበኝነት ብቻ አይደለም በሴራሊዮን ለተከሰተዉ መጠፋፋት መሳሪያ በማስታጠቅ እልቂት በማፋፋም እንጂ።