1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ቱኒዝያ እና ሙስሊም አክራሪዎች

ዓርብ፣ የካቲት 18 2003

በቱኒዝያ የያስሚን ዓብዮት ካበቃ ወዲህ ሙስሊም አክራሪዎች በሀገሪቱ ሊኖራቸው የሚችለው ተሳትፎ ብዙ እያነጋገረ ነው።

https://p.dw.com/p/R4PN
ምስል AP

 ለዘብተኛ ሆኖ የሚታየው ሌላው የሙስሊሞቹ የኤንሃዳ ቡድን መሪ አህመድ ጋኑቺም ከስደት ወደ ትውልድ ሀገራቸው ተመልሰዋል። አክራሪዎቹ እስላማዊ መንግስት የመመስረት ፍላጎት ሲያሳዩ፡ ለዘብተኞቹ በቱኒዝያ ወደ መድብለ ፓርቲው ስርዓት የሚያመራ ሀይማኖትን መሰረት ያላደረገ መንግስት እንዲቋቋም ነው የሚጥሩት።

አሌግዛንደር ገብል

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ