1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ተቃዋሚ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች ፍርድ ቤት ቀረቡ

ሐሙስ፣ ጥቅምት 30 2004

ኢትዮጵያ ውስጥ በአሸባሪነት ተጠርጥረው የታሰሩት ተቃዋሚ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ፍርድ ቤት ቀረቡ ።

https://p.dw.com/p/Rvol

ጉዳዩን የሚከታተለው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሶስተኛ ወንጀል ችሎት በተከሳሾቹ ላይ የቀረበውን የወንጀል ጭብጥ ለመስማት ለህዳር 3 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል ። ፍርድ ቤት ከቀረቡት መካከል የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ የተሰኘው ተቃዋሚ ፓርቲ ከፍተኛ የአመራር አባል አቶ አንዷለም አራጌ እና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ይገኙበታል ። በዛሬው ችሎት ላይ የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ታደሰ እንግዳው ተገኝቶ ነበር ።

ታደሰ እንግዳው

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ