ተቃዉሞና አመፅ በዑጋንዳ
ሰኞ፣ ግንቦት 1 2003ማስታወቂያ
ዓለም ዓቀፉ የመብት ተሟጋች ድርጅት Human Rights Watch ዛሬ ባወጣዉ መግለጫ የጦር መሣሪያ ሳይዝ ብሶቱን ለመግለጽ ጎዳና ከወጣዉ ዜጋ ቢያንስ አንዲት የሁለት ዓመት ህፃንን ጨምሮ ዘጠኝ ሰዎች በመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ህይወታቸዉን ማጣታ,ዉን አመልክቷል። በሌላ በኩል የአገሪቱ መንግስት የተቃዉሞ ፖለቲካ መሪ ዶክተር ኪዛ ቤሲጄ፤ በዑጋንዳ የተሻለ መንግስት እንዲመጣ ለመጠየቅ የተነሳዉ የህዝብ አመፅ ገና መጀመሩ ነዉ ይላሉ። ዛሬም የካምፓላ ጎዳናዎች የተቃዉሞ ሰልፍ አስተናግደዋል።
ሸዋዬ ለገሠ
ነጋሽ መሐመድ