1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«ቫት»ና ያሳደረው ቅሬታ፣

ዓርብ፣ ግንቦት 19 2003

መንግሥት ፤ ነጋዴዎች በተጨማሪ ለእሴት ታክስ አሰባሰብ እንዲመዘገቡ ካዘዘ ወዲህ የተመዘገቡትም፤ ያልተመዘገቡትም እሴት ታክሱን ጨምረው በማስከፈላቸው የድሬዳዋ ከተማ ፣

https://p.dw.com/p/RQXr
ምስል DW

የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች፣ ቅሬታቸውን በማሰማት ላይ መሆናቸውን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ ያስረዳል። ጭማሪው ክፍያ ፣ በኑሮ ላይ ችግር መፍጠሩን ም እየተናገሩ ነው።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ