1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ብሔራዊ እርቅ መጠየቁ

ዓርብ፣ ጥር 6 2008

የያዝነዉ ዓመት ለሀገሪቱ የከበደ መሆኑን ያመለከተ ግልጽ ደብዳቤ ለኢትዮጵያ መሪዎች ቀረበ። ደብዳቤዉን ያቀረበዉ የመግባባትና ሰላም ማኅበር ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት እና ለሀገሪቱ ርዕሰ ብሔር እንዲደርስ ባደረገዉ ደብዳቤ በኢትዮጵያ ብሔራዊ እርቅ የሚያመጣ የሰላም ዉይይት እንዲካሄድ ጥሪ አቅርቧል።

https://p.dw.com/p/1HeKY
Karte Äthiopien englisch

[No title]

የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመም ሀገር በቀል መንግሥታዊ ያልሆነዉን የዚህን ማኅበር ሥራ አስኪያጅ አቶ ፋንታሁን ብርሃኑን ተቀብለዉ ማነጋገራቸዉም ተገልጿል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን የማኅበሩ ሥራ አስኪያጅ ከፕሬዝደንቱ ጋር የተነጋገሩባቸዉን ነጥቦች በመጠየቅ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ