ከአንድ ሰፈር ወደ ሌላ መንደር የተጣላ ለማስታረቅ የታመመ ለመርዳት ባህላዊዉን የመረጃ ልዉዉጥ ስርአት ይጠቀሙበታል። በማህበረሰቡ በተለይ የግጦሽ ሳር እና የመጠጥ ዉሃ በግለሰቦች መካከል የተጀመረዉ ግጭት ወደ ማህበረሰብ አልፎም ወደ ጎሳ ግጭት እንዳይዘዋወር ባህላዊዉን የግጭት አፈታት ዘዴ አንዱ መንገድ ነዉ። ዮሃንስ ገብረግዚአብሄር ተከታዩን ጥንቅር እንዲህ ያቀርበዋል
ዮሃንስ ገብረግዚአብሄር / አዜብ ታደሰ