1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በጋዳፊ ሞት ላይ የተሰጡ አስተያየቶች

ዓርብ፣ ጥቅምት 10 2004

ከጋዳፊ ህልፈተ ህይወት በኃላ በሊቢያ የወደፊት እጣ ላይ የውጭ መንግስታት ምን እያሉ ይሆን?

https://p.dw.com/p/RsDZ
ምስል dapd

ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ የቀድሞዉ የሊቢያ መሪ ህልፈተ ህይወት በአገሪቱ ታላቅ የታሪክ ቀን ብለዉታል። አያይዘዉም የሊቢያ ህዝብ የአምባገነኑን አገዛዝ መዉደቅ ተከትሎ ዴሞክራሲና ሰብዓዊ መብቶች የሚከበርባትን ሊቢያ መፍጠር እንዳለበት አሳስበዋል። የአሜሪካን ባለስልጣናትም የየበኩላቸዉን አስተያየት ሰጥተዋል። የተለያዩ አገራት ባለስልጣናትም በጋዳፊ ሞት እና ለቀጣይዋ ሊቢያ የሚመኙትን፤ የሚፈልጉትን መናገር የጀመሩት ወዲያውኑ ነበር።

አበበ ፈለቀ፤ ልደት አበበ

ሂሩት መለሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ