1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በጉራጌ ማህበረሰብ ባህላዊዉ የፀብ ማብረጃ ስርአት

Azeb Tadesseእሑድ፣ ጳጉሜን 1 2001

በአፍሪቃችን በባህል በዘ-ልማድ በሚደረጉ ነገሮች የሚቀሰቀስ ግጭትም ሆነ ዉጥረት ብዙዉን ግዜ በባህላዊ መንገድ ችግሮቹ ፍቺ ሲገኝላቸዉ ይታያል።

https://p.dw.com/p/JTKH
ምስል Peter Zimmermann

በአገራችን ኢትዮጽያ በተለይ በሰባት ቤት ጉራጌ ማህረሰብ ዘንድ ያለዉን ባህላዊ ፀብ ማብረጃ እና የእርቅ ስነ-ስርአት ለብዙ ግዜ ያጠኑት ምሁር የዛሪዉ የባህል መድረካችን እንግዳችን ናቸዉ መልካም ቆይታ