በጅማ አካባቢ የአብያተ-ክርስቲያን መቃጠል፣28 የካቲት 2003ሰኞ፣ የካቲት 28 2003በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ፣ ጅማ ከተማ አካባቢ፣ ባለፈው ሰሞን፣https://p.dw.com/p/R701ምስል AP GraphicsBank/DWማስታወቂያየወንጌላውያን አብያተ-ክርስቲያን መቃጠላቸው ተነግሮአል። ስለዚህ ሁኔታ፤ ታደሰ እንግዳውን በስልክ አነጋግሬው ነበር። ታደሰ እንግዳው ተክሌ የኋላ ሸዋዬ ለገሠ