1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በድርቅ ለተጎዱ የሚደርስ የርዳታ መዋጮ

ሰኞ፣ የካቲት 21 2008

ኢትዮጵያ ውስጥ በድርቅ ለተጎዳው ህብተሰብ ከተለያዩ አካላት የሚደረገው የርዳታ መዋጮ መጠኑ ይለያይ እንጂ ርዳታዉ እንደቀጠለ መሆኑ ተገለፀ።

https://p.dw.com/p/1I4Py
Düre in Nordkorea
ምስል picture alliance / dpa

[No title]

ከድርጅቶች፣ የንግድ ተቋማት እና ግለሰቦች ርዳታ ከሰጡት ጎን፤ 52ኛ ዓመቱን ያከበረው የኢየሩሳሌም ድርጅት የሚገኝበት ሲሆን 500 000 ብር መለገሱን አስታውቋል። ስለ ርዳታ መዋጮዎች እና ለተጎጂዎች ስለሚደረገው ድጋፍ የአዲስ አበባው ወኪላችን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ