1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በድርቅ ለተጎዱ አርብቶ አደሮች የሚደርስ ርዳታ 

ሐሙስ፣ ጥር 25 2009

በኢትዮጵያ አርብቶ አደሮች በሚኖሩበት አካባቢ ለተከሰተዉ ድርቅ መንግሥት አስፈላጊዉን እገዛ እያደረገ መሆኑን የብሔራዊ አደጋ ስጋት ቅነሳ ሥራ አመራር ኮሚሽን መግለፁ ተነገረ።  ድርጅቱ በተለይ ለዶይቼ ቬለ እንደተናገረዉ ድርጅቱ በተለይ የአርብቶ አደሮች እንስሳትን ለመታደግ መኖ እየቀረበላቸዉ መሆኑ ተገልፆአል።

https://p.dw.com/p/2WsLk
Äthiopien Dürre in Gelcha
ምስል Reuters/T. Negeri

M MT/ Ber. (A.A) Ethiopian Airlines stockt ihr Flugangebot nach Westafrika auf - MP3-Stereo

ድርጅቱ በተለይ ለዶይቼ ቬለ እንደተናገረዉ ድርጅቱ በተለይ የአርብቶ አደሮች እንስሳትን ለመታደግ መኖ እየቀረበላቸዉ መሆኑ ተገልፆአል። ዝርዝሩን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ልኮልናል። 


ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር


አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ