1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በየመን ያሉ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ችግር

ቅዳሜ፣ ኅዳር 23 2004

ከአፍሪቃው ቀንድ በየወሩ በሺዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች ወደ የመን እንደሚገቡ ተገለጸ።

https://p.dw.com/p/S00p

ይህን ያስታወቀዉ በእንግሊዘኛው ምህፃርሩ(IOM) በመባል የሚታወቀው ወደ ውጭ ሀገሮች የሚሄዱ ስራ ፈላጊዎችን ጉዳይ የሚከታተለው የተመድ መስሪያ ቤት ነዉ። የአይ ኦ ኤም ቃል አቀባይ ወይዘሮ ቴሬዛ ዛካሪያ ለዶይቸ ቬለ እንዳስረዱት፣ ጥቂቶቹ ስደተኞች ሶማልያውያን ሲሆኑ ብዙዎቹ ግን ከኢትዮጵያ የሄዱ ናቸው።

አርያም ተክሌ

መሥፍን መኮንን