1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በወሲብ ንግድ የተሰማሩ እና የአምነስቲ መግለጫ

ሐሙስ፣ ነሐሴ 7 2007

የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት አምነስቲ አንተርናሽናል በዓለም አቀፍ ደረጃ በወሲብ ንግድ መተዳደር ህጋዊ እንዲሆን የሚደግፍ ፖሊሲ ማክሰኞ ዕለት አፅድቋል።

https://p.dw.com/p/1GFGI
Symbolbild Prostitution
ምስል Fotolia/VRD

አምነስቲ ኢንተርናሽናል ይህ ፖሊሲው ከዚህ ተግባር ጋር የተያያዙ ወንጀሎችን መቀነስ ያስችላል ብሎ ቢያምንም፤ ከሌሎች የመብት ተሟጋች ድርድቶች ከፍተኛ ተቃውሞ ገጥሞታል ስለዚሁ ፖሊሲ ይዘት እና ስለ ገጠመው ትችት የለንደኗ ወኪላችን ሀና ደምሴን በስልክ አነጋግረናታል።

ሀና ደምሴ

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ