1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በወላይታ ባህላዊ የንብረት መጠበቅያ ዘዴ

ሰኞ፣ ሰኔ 28 2002

በወላይታ ቋንቋ ሳሮ አክቴ እንበላችሁ!እንደምን ዋላችሁ ማለት ነዉ! የብሄር ብሄረሰቦች መኖርያ ኢትዮጽያችን ህዝቦችዋ የተለያዩ ዉብ ባህል አላቸዉ።

https://p.dw.com/p/OAxp
ምስል picture-alliance / dpa

በደቡብ ኢትዮጽያ የወላይታ ብሄረሰብ ሃብት ማሳያ ባህላዊ ገንዘብ ማስቀመጫ ዘዴ ዛሪ የምንዳስሰዉ ርእሳችን ነዉ! በወላይታ ማህበረሰብ ያለዉን የከብት ቆጠራ ባህልንስ ያዉቃሉ ለጥንቅሩ አዜብ ታደሰ ነኝ ያድምጡ!


አዜብ ታደሰ፣ ሂሩት መለሰ