1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ትምህርት

በከፍተኛ ትምህርት ጥራት ላይ የሚመክረው ውይይት

ሐሙስ፣ ጥቅምት 9 2010

የኢትዮጵያ የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መምህራን እና ባለሙያዎች አዲስ አበባ ላይ በጥራት ጉዳይ ላይ እየመከሩ ነው።

https://p.dw.com/p/2mBtv
Dr. Genet Zewde
ምስል DW/G.Tedla

በትምህርት ጥራት ላይ የሚመክረው ውይይት

የኢትዮጵያ መንግሥት ከጀርመን የልማት ትብብር ድርጅት (GIZ)  ጋር በመተባበር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የጥራት ማሻሻያ ጥምረት መስርቷል። ጥምረቱ የትምህርቱ ዘርፍ ያሉበትን ችግሮች በመለየት መፍትሔ የማፈላለግ ኃላፊነት ተጥሎበታል። የከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን አቅም የማሳደግ ውጥንም አለው። 
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

እሸቴ በቀለ
ኂሩት መለሰ